Hot Spring

Unwind and Refresh in Nature’s Soothing Waters!

Experience our inspirational private and public pools, featuring miniature soaking areas with overhead falls. Doho Hot Springs are renowned for their therapeutic benefits, offering a rejuvenating escape.

Below are useful considerations before entering for hot spring baths.

Take a Break Upon Arrival at Your Place of Lodging – Your body will probably be more tired than you realize by the time you have arrived at the Doho hot spring. Because you are not in your best condition upon arrival at your place of lodging, entering the hot spring baths right away is very dangerous. After checking in, start by taking a break and enjoying some tea and accompanying sweets to rehydrate and re-energize your body.

Drink Water 15 Minutes Before Bathing – Although it is very important to rehydrate yourself after bathing, we also recommend that you strive to attain better blood circulation before entering the baths by drinking ample amounts of water, tea or similar fluid 15 minutes before bathing. Improving your blood circulation this way helps the beneficial properties of hot spring water to take effect more efficiently.

Splash You with Hot Water Before Entering the Bath – Two important purposes of splashing yourself with hot water before entering to the bath are:

  • to cleanse your body with shower before entering baths, and
  • to “warm up” your body, which also helps to more gently accustom your body to the water’s effects. Bathers should start from the feet and other parts of the body farthest from the heart.

Bathing with Breaks – In order to warm your body to the core, it is more effective to enter the bath three separate times with breaks in between rather than bathing once for a long period of time. In general, bathing periods of 5 minutes, 8 minutes and 3 minutes are recommended, with breaks in between to wash your hair and clean your body. Because hot spring baths themselves have a cleansing effect, you only need to wash your body lightly with your hands during the breaks. Many guests want to bathe upon arrival as well as at night before going to sleep. In this case, it is best to save the third bath entry until nighttime.

Smoking is not allowed in and around the communal bath

  • ወደ መዋኛ ወይም የባዝ ገንዳዎች ከመግባትዎ በፊት የተዘጋጁ የመታጠቢያ አሸንዳዎች ይታጠቡ።
  • በገንዳዎች ውስጥ ለመጠቀም የተከለከሉ:
    1. በሳሙና መታጠብ፣

    2. የዕለት ተዕለት የምንጠቀምባቸው ልብሶችን ለብሶ መግባት፣

    3. ከነጫማ መግባት፣

    4. ባዕድ ነገር ይዞ መግባት፣

    5. መትፋት ወይም መናፈጥ፣

    6. ማጨስም ሆነ ማስቲካ ማኘክ::

  • በመዋኛ ገንዳዎች ለመጠቀም ቅድመ ጥንቃቄ:-
    1. ዋና የሚችል ብቻ፣
    2. ያለመዋኛ ልብስ መግባት አይፈቀድም፣

ማስጠንቀቂያ:- ልጆች በመታጠቢያ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ ወላጆች ከአጠገባቸው እንዳይለዩ  እናሳስባለን።

  • Therapeutic effects /በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል/;
  • Elevate your mood and transform your mindset, promoting relaxation and a positive outlook on life;
  • Reduces stress; promotes sleep /ጭንቀትን ይቀንሳል፣ ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ያደርጋል/;
  • Boosts blood circulation /የደም ዝውውርን ያፋጥናል/;
  • Stimulate the immune system /በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል/;
  • Solves skin problems /ቆዳን ያሳምራል/;
  • Lower blood pressure /የደም ግፊትን ይቀንሳል/;
  • Reliefs muscle pain/Improve joint mobility /ጡንቻን ያፍታታል/;
  • Eliminate toxins/Detoxification /በሽታ አምጪ ተህዋስያኖችን ይገላል/;
  • Kills harmful germs and viruses /ተዉሳክ ጀርሞችን ያስወግዳል/;
  • Skin beautification /ቆዳን ያሳምራል/;
  • Normalize functions of endocrine glands and nervous system /የነርቭ ስርዓት በተገቢው ሁኔታ እንዲነቃቃ ያደርጋል/; and
  • Aiding digestion /የምግብ ልመትን /መፈጨትን/ ያፋጥናል::

1. ከበሽታ ፊውስ ይሰጣል:- በማዕን በበለጸገ ፍል ውኃ ውስጥ መታጠብ ተጠቃሚዎች ሊያውቁት ከሚችሉት በላይ የሆነ ተፈጥሯዊ የጤና ጥቅሞች ያስገኛል፡፡

2. ጭንቀትን በመቀነስ መልካም እንቅልፍ ያስገኛል፡ በርካታ የእንቅልፍ እጦት ችግሮች ጭንቀት ከተሞላበት የህይወት ውጣ ውረድ የሚመነጩ ናቸው፡፡ የጭንቀት በሽታ መድሀኒት በመዋጥ ብቻ ሚፈወስ አይደለም፡፡ ወደ መኝታ ከመሄድዎ ከሁለት ሰዓት በፊት ስውነትዎን በፍል ውሃ ውስጥ ለ15 ደቂቃ ያህል በማቆዬት ከመጠን ያለፈ ጭንቀትን ሊያስወግዱ ይችላሉ፡፡

3. የደም ዝውውር ስርዓትን ያፋጥናል፡ በተፈጥሮ ፍል ውሃ ሰውነትዎን በሚታጠቡበት ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ በመሆኑ የደም እና የኦክስጅን ዝውውር ይፋጠናል። በኦክስጅን የታገዘ የደም ዝውውር ስርዓት የልብን ደህንነት መጠበቅ አና ጠቅላላ የሰውነት ዋና ዋና አካላት እና ጡንቻዎች ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆኑ ያደርጋል::

4. ሰውነታችንን ከበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል፡ ሰውነታችን እንደ ካርቦንዳይ ኦክሳይድ፣ ሰልፈር፤ ካሲየም፤ ሶዲየም፤ ባይካርቦኔት፤ ማግንዚየም እና ሊቲየም የመሳሰሉትን ማዕድን በሚመጥበት ጊዜ የፈሳሽ ግፊት መጠኑን ከፍ እንዲል በማድረግ ማዕድናቱ ለተለዩ የሰውነት ክፍልዎ እና ጡንቻዎ ፈውስን ይሰጣሉ፡፡ በዚህ መሰረት የበሽታን መከላከል ስርዓት፤ የአካል እና የአእምሮ መዝናናትን ከፍ በማድረግ እና የተፈጥሮ ህመም ፈዋሽ ምርትን በማምረት የዕጢዎች ስራ በትክክል እንዲያከናውን ያደርጋል፡፡

5. ለቆዳ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል፡ በፍል ውኃ ውስጥ የሚገኘው ከፍተኛ የሰልፌት መጠን ቆዳዎን በማስዋብ የደረቀውን እና ሸራውን ቆዳ እንዲለሰልስ ያደርጋል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ በፍል ውሃው ውስጥ የሚገኘው ሰልፊር የቆዳ ማቃጠል እና የምቾት እጦትን ያስወግዳል፡፡

6. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡ በፍልውሃውስጥመታጠብበልብላይየሚከሰተውንየስራጫናይቀንሳላ፤የደምግፊትሲቀንስየልብምትይጨምራል፡፡በፍልውሃውስጥበሚታጠቡበትጊዜደምወደውጫዊአካልእንዲወጣበማድረግአላስፈላጊሙቀትከሰውነትእንዲወገድያደርጋል፡፡

7. የጡንቻን ህመም ይቀንሳል /የመገጣጠሚያ እንቅስቃሴን ያሻሽላል፡ በፍል ውሃ መታጠብ በቁርጥማት በሽታ ለሚሰቃዩ ፈውስ ይሰጣል፡፡ በዚህ መሰረት ጡንቻዎችን እና መገጣጠሚያዎችን እንዲዝናኑ በማድረግ ጭንቀትን የመቀነስ ሚና ይጫወታል፡፡

8. ከሰውነት መርዛማ ተውሳኮችን ያስወግዳል፡ በፍል ውሃ መታጠብ ላብን የማስወገድ መጠንን እንዲፋጠን ያደርጋል፡፡ እንዲሁም ሁሉን መርዛማ ነገሮች እንዲወገዱ ያደርጋል፡፡

9. ጎጂ የሆኑ ጀርሞችን እና ቫይረሶችን ይገድላል፡ በፍል ውሃ መጣጠብ የሰውነት የሙቀት መጠን ቀስበቀስ እንዲጨምር በማድረግ ጎጂ የሆኑ ጀርሞችን እና ቫይረሶችን ይገድላል፡፡

10. ቆዳን ለማስዋብ ያግዛል፡ መመሪያውን በመከተል በፍል ውሃ መታጠብ ቆዳን ለማጥራት፤የቆዳ አየር እርጥበትን እንዲስተካከል እና ሌሎች የጤና አጠቃቀም ጥቅሞችን ያስገኛል፡፡

11. የኢንዶክራይን ዕጢዎች እና የነርቭ ስርዓት በአግባብ እንዲከናወኑ ያደርጋል:- በፍል ውሃ ከ3-4 ሳምንት በተደጋጋሚ በመታጠብ የኢንዶክራይን እጢዎች እና የሰውነት የነርቭ ስርዓት በትክክል እንዲከናወን ያደርጋል::

12. የምግብ ስርዓተልመትን (Digestion) ያሳልጣል፡ በፍል ውሃ መታጠብ የሰውነትን የሜታቦሊዝም ስርዓት ማለትም የአንጀት እና የጉበት ፈሳሽ የማመንጨት አቅምን ያፋጥናል። ከዚህም  በተጨማሪ የምግብ መፈጨት ፍጥነትን ያጨምራል::

13. በእርጅና ላይ የሚደርስ ጫናን ይቀንሳል፡ በፍል ውኃ መታጠብ በመገጣጠሚያ ጡንቻዎች ላይ የሚገኘውን የፕሮቲን እና የሴራማይድ ምርትን በማፋጠን በእርጅና ላይ የሚደርስ ጫናን ይቀንሳል፡፡

14. ለአስም በሽታ ስቃይ ፈውስን ይሰጣል፡ በአስም በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች የመተንፈሻ አካላትን በማፍታታት እፎይታን ይሰጣል፡፡

One of the many reasons to visit Doho Lodge and Hot Springs is to experience our natural hot springs. With optimal temperatures for a comfortable soak, these springs offer numerous health benefits that enhance your overall well-being. Frequently described as "World Class Hot Springs," they provide a rejuvenating escape where you can unwind and enjoy the therapeutic properties of the mineral-rich waters. Come and indulge in this remarkable experience that truly sets Doho Lodge apart!

ዶሆ ሎጅን ለመጎብኘት ከሚጋብዙ ነገሮች ቀዳሚው የተፈጥሮ ፍል ውሃዎቹ ሲሆኑ በአስገራሚው እና ተስማሚ ሙቀት ባላቸው በእነዚሀ ፍል ውሃዎች መታጠብ ወይም መዘፍዘፍ ካሉት አካልን የመፈወስ እና መንፈስን የማደስ ጠቀሜታዎች ዋና ዋናዎችን ከላይ አካፍለናችሗል።

Hot springs are rich in negative ions, which can enhance both physical and psychological well-being. Beyond their general uses—such as for living, public baths, gardening, cooking, heating, and geothermal energy—hot spring bathing offers numerous health benefits and healing effects. These include improved circulation, stress reduction, relief from muscle and joint pain, detoxification, and enhanced skin health. The soothing properties of the warm waters create an ideal environment for relaxation and rejuvenation, making hot springs a treasured resource for holistic wellness.

Immerse Yourself in Nature's Healing Embrace!

Reconnect with Nature: Experience Nature's Symphony, and Embrace Hot Springs Healing

Doho_Hot_Spring_Pool

Natural Hot Springs Therapy

Relax at Doho Lodge’s Natural Hot Springs, soaking in mineral-rich waters that relieve stress and promote wellness in a serene natural setting.

IMG_8369

Sound Healing

Experience our Sound Healing, where the soothing “Healing Music” of bubbling hot springs promotes relaxation and mindfulness, enhancing your connection to nature for deep rejuvenation.

In conclusion, Doho Lodge and its natural hot springs offer a unique sanctuary for relaxation and rejuvenation. The therapeutic properties of the mineral-rich waters not only promote physical health but also uplift your mood and transform your mindset. By immersing yourself in this tranquil environment, you can experience significant benefits for both body and mind, making your stay at Doho Lodge a truly enriching experience. Whether you seek relaxation, healing, or simply a break from the everyday hustle, our hot springs provide the perfect escape to enhance your overall well-being.